https://amh.sputniknews.africa/20260722/4728934.html
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች በማናቸውም የኢራን ድልድይ ወይም የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሰነዘር የአሜሪካ ጥቃት፤ ከአሜሪካ ጥቅም ጋር በተያያዙ በርካታ የቀጣናው... 22.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-22T20:24+0300
2026-07-22T20:24+0300
2026-07-22T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/16/4728781_0:246:406:474_1920x0_80_0_0_15a6baf6e48699fdc1e9ebafe53bc25e.jpg
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች በማናቸውም የኢራን ድልድይ ወይም የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሰነዘር የአሜሪካ ጥቃት፤ ከአሜሪካ ጥቅም ጋር በተያያዙ በርካታ የቀጣናው መሠረተ-ልማቶች እና የኃይል ተቋማት ላይ ጥቃት በመፈጸም አጸፋ ሊሰጥበት እንደሚችል ታስኒም የዜና ወኪል የኢራን ወታደራዊ ምንጭን ጠቅሶ ዘግቧል።በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል የሚደረግ የመርከብ እንቅስቃሴ ደህንነቱ የተጠበቀ የሚሆነው ከቴህራን ጋር በሚደረግ ቅንጅት ብቻ እንደሆነ የጠቀሰው ምንጩ፤ ኢራን የባሕር መስመሩ ሀገሪቱ ላይ እንደ ስጋት መጠቀሚያነት እንዲውል አትፈቅድም በማለት አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች
2026-07-22T20:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/16/4728781_0:208:406:513_1920x0_80_0_0_ae8a1057a66b444aea8d7834c1783b99.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች
20:24 22.07.2026 (የተሻሻለ: 20:34 22.07.2026) ኢራን በመሠረተ-ልማቷ ላይ የሚቃጡ የአሜሪካ ጥቃቶች ቀጣናዊ የአጸፋ ምላሽ ያስከትላሉ ስትል አስጠነቀቀች
በማናቸውም የኢራን ድልድይ ወይም የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሰነዘር የአሜሪካ ጥቃት፤ ከአሜሪካ ጥቅም ጋር በተያያዙ በርካታ የቀጣናው መሠረተ-ልማቶች እና የኃይል ተቋማት ላይ ጥቃት በመፈጸም አጸፋ ሊሰጥበት እንደሚችል ታስኒም የዜና ወኪል የኢራን ወታደራዊ ምንጭን ጠቅሶ ዘግቧል።
በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል የሚደረግ የመርከብ እንቅስቃሴ ደህንነቱ የተጠበቀ የሚሆነው ከቴህራን ጋር በሚደረግ ቅንጅት ብቻ እንደሆነ የጠቀሰው ምንጩ፤ ኢራን የባሕር መስመሩ ሀገሪቱ ላይ እንደ ስጋት መጠቀሚያነት እንዲውል አትፈቅድም በማለት አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X