በአሜሪካ ሚዙሪ ግዛት ከሕግ ለማምለጥ ሲል 30 ሜትር ከፍታ ካለው ድልድይ ላይ የዘለለው ግለሰብ

ሰብስክራይብ

#viral | በአሜሪካ ሚዙሪ ግዛት ከሕግ ለማምለጥ ሲል 30 ሜትር ከፍታ ካለው ድልድይ ላይ የዘለለው ግለሰብ

የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ግለሰቡ ከከባድ ውድቀቱ በሕይወት የተረፈ ሲሆን፤ ፖሊስ የማምለጥ ሙከራውን "ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ" ሲል ገልጾታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0