ታንዛኒያ "አስተማማኝ የሕክምና መዳረሻ" እየሆነች ነው - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ "አስተማማኝ የሕክምና መዳረሻ" እየሆነች ነው - ባለሙያ

"አሁን ላይ ከተለያዩ ሀገራት ለሕክምና ወደዚህ የሚመጡ ታካሚዎችን እየተቀበልን እንገኛለን" ሲሉ የታንዛኒያ የሕክምና ተማሪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ዱዋ አልማሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ታንዛኒያ በተሳካ የልዩ ሕክምና አገልግሎቶች አማካኝነት በጤናው ዘርፍ መልካም ስም እንዴት እየገነባች እንደሆነ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0