ዩክሬን ባለፉት 4 ዓመታት ገደማ ከአፍሪካ የበለጠ እርዳታ አግኝታለች - ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት

ሰብስክራይብ

ዩክሬን ባለፉት 4 ዓመታት ገደማ ከአፍሪካ የበለጠ እርዳታ አግኝታለች - ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት

የግራቪታስ የሉዓላዊነት እና የስትራቴጂ አማካሪ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንሱማኔ ካማራ፣ እ.አ.አ ከ2022 ጀምሮ ዩክሬን ከአፍሪካ የላቀ እርዳታ ማግኘቷን በማነጻጸር የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት እና የባለጸጋ አገራት የትኩረት አቅጣጫን አጠይቀዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚው በባሕረ ሰላጤ እና የአፍሪካ ስልታዊ አጋርነት መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር አኅጉሪቱ ከእርዳታ ጥገኝነት ወጥታ የኢኮኖሚ ልማቷን እውን ለማድረግ ምን ማድረግ እንዳለባት ያቀረቡትን ምክረ-ሐሳብ በስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0