አፍሪካውያን የግብርና ምርት ላይ አሴት ጨምረው ሊያቀርቡ ይገባል - ኢትዮጵያዊ ምሁር

ሰብስክራይብ

አፍሪካውያን የግብርና ምርት ላይ አሴት ጨምረው ሊያቀርቡ ይገባል - ኢትዮጵያዊ ምሁር

ወደ ባሕረ ሰላጤ ሀገራት የሚላኩ የሰሊጥ እና የቡና ምርቶች ላይ እሴት መጨመር የእሴት ሰንሰለት ማሻሻያ ማድረግ ግዴታ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪው ዶ/ር ገመቹ ደበላ ከባሕረ ሰላጤ እና የአፍሪካ ስልታዊ አጋርነት መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ዶክተር ገመቹ፣ "ቡናን ለአብነት ብንወስድ ሊቆላ፣ ሊታጠብ እና በዱቄት መልክ ሊቀርብ ይችላል። ይህ በጥሬ እቃዎች ላይ እሴት የመፍጠር ሂደት ማለት ነው።'' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0