የዚምባብዌ ብሔራዊ የምድር ባቡር ድርጅት የሊቲየም ምርቶችን በባቡር ወደ ማፑቶ ማጓጓዝ ጀመረ

ሰብስክራይብ

የዚምባብዌ ብሔራዊ የምድር ባቡር ድርጅት የሊቲየም ምርቶችን በባቡር ወደ ማፑቶ ማጓጓዝ ጀመረ

ተቋሙ ባወጣው መግለጫ መሠረት፤ የዚምባብዌ ብሔራዊ የምድር ባቡር ድርጅት ከቤይትብሪጅ ቡላዋዮ የምድር ባቡር ጋር በመተባበር የሊቲየም ምርትን ከጓንዳ የሊቲየም ማዕድን ማውጫ ወደ ማፑቶ ወደብ ለውጭ ንግድ ማጓጓዝ ጀምሯል።

1,000 ቶን የሊቲየም ምርት የጫነው የመጀመሪያው ባቡር ማክሰኞ ዕለት አዲስ ከተመረቀው የቢቢአር ዌስት ኒኮልሰን ጣቢያ ተነሥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0