የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የዓለም ግዙፉን የንግድ ትስስር እየፈጠረ ነው – የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የዓለም ግዙፉን የንግድ ትስስር እየፈጠረ ነው – የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ

ሚኒስትር ደኤታው አምባሳደር ሃደራ አበራ፣ አፍሪካ በወሳኝ የኢኮኖሚ ሽግግር ላይ እንደምትገኝ በማንሳት፣ ነፃ የንግድ ቀጣናው ለአገራት አዳዲስ የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዕድሎችን ይዞ መምጣቱን መናገራቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።

"አኅጉሪቱ ለዓለም አቀፍ ንግድ ጠቃሚ የሆነ የፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ዕድገት ማዕከል እየሆነች ነው" ሲሉ ዲፕሎማቱ የመጀመሪያው የባህረ ሰላጤ እና የአፍሪካ ስልታዊ አጋርነት ከፍተኛ የውይይት መድረክ ላይ ገልጸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0