- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የኢትዮጵያ የ4 ቢሊዮን ዶላር የቡና ገቢ ዕቅድ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የ4 ቢሊዮን ዶላር የቡና ገቢ ዕቅድ

🫘 ሀገሪቱ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከቡና 3.1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ ገቢ ማግኘቷ የሚታወስ ሲሆን፤ በአዲሱ የ2019 በጀት ዓመት ከቡና ውጪ ንግድ 4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0