የዓለም አቀፍ ረሃብ ምጣኔ ለተከታታይ ሦስተኛ ዓመት ቀነሰ፤ በአፍሪካም መሻሻል ታይቷል - ሪፖርት

© telegram sputnik_ethiopiaየዓለም አቀፍ ረሃብ ምጣኔ ለተከታታይ ሦስተኛ ዓመት ቀነሰ፤ በአፍሪካም መሻሻል ታይቷል - ሪፖርት
የዓለም አቀፍ ረሃብ ምጣኔ ለተከታታይ ሦስተኛ ዓመት ቀነሰ፤ በአፍሪካም መሻሻል ታይቷል - ሪፖርት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2026
ሰብስክራይብ

የዓለም አቀፍ ረሃብ ምጣኔ ለተከታታይ ሦስተኛ ዓመት ቀነሰ፤ በአፍሪካም መሻሻል ታይቷል - ሪፖርት

"የዓለም የምግብ ዋስትና እና ሥነ-ምግብ ሁኔታ" በተሰኘው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ሪፖርት መሠረት "በእ.ኤ.አ. 2025 በዓለም አቀፍ ደረጃ ለረሃብ የተጋለጠው የሕዝብ መጠን 7.8 በመቶ እንደነበር የተገመተ ሲሆን፤ ይህም በእ.ኤ.አ. 2024 ከነበረበት 8.1 በመቶ እና በ2022 ከነበረበት 8.6 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል።"

የምግብ ዋስትና ማጣት ከከተማ አቅራቢያ እና ከከተማ አካባቢዎች ይልቅ በገጠር አካባቢዎች የከፋ ሆኖ መቀጠሉን ሪፖርቱ አክሎ አትቷል።

ℹ "በ2025 በግምት 2.1 ቢሊዮን ሕዝብ፣ ማለትም የዓለም ሕዝብ 25.8 በመቶው ለመካከለኛ ወይም ለከባድ የምግብ ዋስትና ማጣት የተጋለጠ ሲሆን፤ ይህም በ2020 ከነበረበት 28.7 በመቶ የቀነሰ ነው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0