ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና እና የብሪክስ አዲስ የልማት ባንክ የልማት ዕድሎችን አሟጥጣ ልትጠቀም ይገባል - የምጣኔ ኃብት ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና እና የብሪክስ አዲስ የልማት ባንክ የልማት ዕድሎችን አሟጥጣ ልትጠቀም ይገባል - የምጣኔ ኃብት ተመራማሪ

"እነዚህ ዕድሎች እየተለወጠ ባለው የዓለም የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ ወሳኝ ናቸው። ያለንን ከፍተኛ የምርት አቅም እና የመልክዓ ምድር አቀማመጥ ከዕድሎቹ ጋር ማስተባበር አለብን።" ሲሉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ተመራማሪ ዶ/ር አቡሌ መሃሪ ተናግረዋል።

ተመራማሪው፣ ከ23ኛው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማኅበር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች በቪዲዮ ይመለከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0