https://amh.sputniknews.africa/20260721/4716425.html
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገች
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገችበ"ነስር ዘመቻ" ስር የተካሄዱት እነዚህ የቅርብ ጊዜ ጥቃቶች በጆርዳን የሚገኘውን የሚሳኤል መከላከያ ራዳር እና... 21.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-21T15:25+0300
2026-07-21T15:25+0300
2026-07-21T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4716272_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_fa502e4b8b85dca09fc71f340f1b0b3e.jpg
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገችበ"ነስር ዘመቻ" ስር የተካሄዱት እነዚህ የቅርብ ጊዜ ጥቃቶች በጆርዳን የሚገኘውን የሚሳኤል መከላከያ ራዳር እና የኤፍ-15 ተዋጊ ጄት መጠለያ፤ በኩዌት የሚገኙትን አህመድ አል-ጃበር እና አሊ አል-ሳለም የአየር ምድቦችን፣ ካምፕ አሪፍጃን እና አል-ኡደይድ ካምፕን እንዲሁም በባሕሬን የሚገኘውን ሼክ ኢሳ የአየር ምድብ እና ከአማዞን ጋር ትስስር ያለውን የመረጃ መሠረተ ልማት ዒላማ ያደረጉ ናቸው።ይህ የተቀናጀ የሚሳኤል እና የድሮን ዘመቻ ደረቅ ነዳጅ፣ ፈሳሽ ነዳጅ እና ክሩዝ ሚሳኤሎችን መጠቀሙን ኢራን ገልጻለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገች
2026-07-21T15:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4716272_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_cd4f32b817d3d21268afb37446cd81cf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገች
15:25 21.07.2026 (የተሻሻለ: 15:34 21.07.2026) ኢራን በአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ላይ የፈጸመችውን አዲስ እና ከፍተኛ የጥቃት ማዕበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገች
በ"ነስር ዘመቻ" ስር የተካሄዱት እነዚህ የቅርብ ጊዜ ጥቃቶች በጆርዳን የሚገኘውን የሚሳኤል መከላከያ ራዳር እና የኤፍ-15 ተዋጊ ጄት መጠለያ፤ በኩዌት የሚገኙትን አህመድ አል-ጃበር እና አሊ አል-ሳለም የአየር ምድቦችን፣ ካምፕ አሪፍጃን እና አል-ኡደይድ ካምፕን እንዲሁም በባሕሬን የሚገኘውን ሼክ ኢሳ የአየር ምድብ እና ከአማዞን ጋር ትስስር ያለውን የመረጃ መሠረተ ልማት ዒላማ ያደረጉ ናቸው።
ይህ የተቀናጀ የሚሳኤል እና የድሮን ዘመቻ ደረቅ ነዳጅ፣ ፈሳሽ ነዳጅ እና ክሩዝ ሚሳኤሎችን መጠቀሙን ኢራን ገልጻለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X