- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ኢትዮጵያ የአምራቾችን ደህንነትና የአካባቢ ብክለትን የሚከላከል አዲስ የወርቅ አመራረት ሥርዓት ተግባራዊ አደረገች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የአምራቾችን ደህንነትና የአካባቢ ብክለትን የሚከላከል አዲስ የወርቅ አመራረት ሥርዓት ተግባራዊ አደረገች

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ባሕላዊ የወርቅ አምራቾች ጤናቸውን እና አካባቢን ለከፍተኛ አደጋ ያጋልጥ የነበረውን የሜርኩሪ አጠቃቀም በመተው ወደ ቦራክስ ቴክኖሎጂ የተደረገውን ሽግግር በቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0