https://amh.sputniknews.africa/20260721/4714631.html
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ የዓለምን ሁኔታ በፍጥነት እየለወጠ ያለውን የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከኋላ መከተል ሳይሆን... 21.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-21T13:45+0300
2026-07-21T13:45+0300
2026-07-21T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4715628_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_25e41655a1d668e50561d8b20c330ece.jpg
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ የዓለምን ሁኔታ በፍጥነት እየለወጠ ያለውን የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከኋላ መከተል ሳይሆን ከፊት ሆኖ ለምራት አፍሪካውያን በዘርፉ ትምህርትና ሥልጠና ላይ ኢንቨሰት ማድረግ እንደላባቸው ደራሲ እና ተመራማሪ የሆኑት የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ መኮንን ከተማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ደራሲና ተመራማሪው፣ ''ስለ ኢትዮጵያ ስናነሳ፣ በቅርቡ እዚሁ አንድ የኤአይ ተቋም መኖሩን አውቄአለሁ። ይህ በእርግጥ ከጊዜው ቀድሞ የመገኘት አርቆ አሳቢነት ነው'' በማለት የኢትዮጵያን የዘርፉ ጅምር ተግባራት አንድንቀዋል፡፡ መኮንን ከተማ ይፍሩ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ
2026-07-21T13:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4715628_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1ced3874ef0fab13ebc996c58b325ecf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ
13:45 21.07.2026 (የተሻሻለ: 15:14 21.07.2026) አፍሪካ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ከፊት ቀድማ መገኘት የሚያስችላት የትምህርት ሥርዓት ሊኖራት ይገባል - የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ
የዓለምን ሁኔታ በፍጥነት እየለወጠ ያለውን የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከኋላ መከተል ሳይሆን ከፊት ሆኖ ለምራት አፍሪካውያን በዘርፉ ትምህርትና ሥልጠና ላይ ኢንቨሰት ማድረግ እንደላባቸው ደራሲ እና ተመራማሪ የሆኑት የአንጋፋው ፓን-አፍሪካኒስት ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ መኮንን ከተማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ደራሲና ተመራማሪው፣ ''ስለ ኢትዮጵያ ስናነሳ፣ በቅርቡ እዚሁ አንድ የኤአይ ተቋም መኖሩን አውቄአለሁ። ይህ በእርግጥ ከጊዜው ቀድሞ የመገኘት አርቆ አሳቢነት ነው'' በማለት የኢትዮጵያን የዘርፉ ጅምር ተግባራት አንድንቀዋል፡፡
መኮንን ከተማ ይፍሩ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X