https://amh.sputniknews.africa/20260721/4714399.html
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ ታዳጊዎቹ ለሁለት ወራት በሚቆየው በዚህ የ"ሰመር ካምፕ" ሥልጠና ስለ መሰረታዊ የኤ.አይ ክህሎት፣... 21.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-21T13:15+0300
2026-07-21T13:15+0300
2026-07-21T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4714246_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e998495500c933dbcf3bde042b915dd3.jpg
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ ታዳጊዎቹ ለሁለት ወራት በሚቆየው በዚህ የ"ሰመር ካምፕ" ሥልጠና ስለ መሰረታዊ የኤ.አይ ክህሎት፣ ሮቦቲክስ፣ ዳታ ሳይንስ፣ ፕሮግራሚንግ እና ማሽን ለርኒንግ ከ50 በላይ በሚሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች በተግባር የተደገፈ ትምህርት እንደሚወስዱ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፣ ሠው ሠራሽ አስተውሎት ሀገርና ትውልድን የሚቀይር መሆኑን በመጠቆም፣ ይህንን ታሳቢ ያደረገ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ በመገንባት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል።ሥልጠናው በኢትዮጵያ የዲጂታል ለውጥ ጉዞ ውስጥ የነገውን ትውልድ በዘመናዊ እውቀትና ክህሎት ለመቅረጽ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተመልክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ
2026-07-21T13:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4714246_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_14c9fbc34139a11d4bdf840247d6273d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ
13:15 21.07.2026 (የተሻሻለ: 13:24 21.07.2026) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ500 ታዳጊዎች የሚሰጠውን 5ኛውን ዙር የክረምት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና አስጀመረ
ታዳጊዎቹ ለሁለት ወራት በሚቆየው በዚህ የ"ሰመር ካምፕ" ሥልጠና ስለ መሰረታዊ የኤ.አይ ክህሎት፣ ሮቦቲክስ፣ ዳታ ሳይንስ፣ ፕሮግራሚንግ እና ማሽን ለርኒንግ ከ50 በላይ በሚሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች በተግባር የተደገፈ ትምህርት እንደሚወስዱ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፣ ሠው ሠራሽ አስተውሎት ሀገርና ትውልድን የሚቀይር መሆኑን በመጠቆም፣ ይህንን ታሳቢ ያደረገ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ በመገንባት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ሥልጠናው በኢትዮጵያ የዲጂታል ለውጥ ጉዞ ውስጥ የነገውን ትውልድ በዘመናዊ እውቀትና ክህሎት ለመቅረጽ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X