https://amh.sputniknews.africa/20260721/4713963.html
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃን
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃንየአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከል ማዕከል እና አጋሮቹ በኮንጎ በሚገኘው... 21.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-21T12:45+0300
2026-07-21T12:45+0300
2026-07-21T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4713810_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e7087cc96ae931309ae743346cf731a3.jpg
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃንየአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከል ማዕከል እና አጋሮቹ በኮንጎ በሚገኘው የአሁኑ ቡንዲቡግዮ የኢቦላ ዝርያ ላይ የ"ኤርቬቦ" ክትባት ያለውን ውጤታማነት ለመገምገም የክሊኒካል ሙከራዎችን እያደራጁ እንደሚገኙ አንድ የአሜሪካ ሚዲያ ዘግቧል። እንደ ዘገባው ከሆነ፣ ሙከራዎቹ በመጀመሪያ ይበልጥ ለተለመደው የ"ዛይር" ዝርያ የተዘጋጀው ክትባት ለጤና ባለሙያዎች የመከላከል አቅም መስጠት የሚችል መሆኑን የሚያረጋግጡ ይሆናል።በአሁኑ ወቅት ለቡንዲቡግዮ ዝርያ የተዘጋጀ የተለየ ክትባት የሌለ ቢሆንም፤ ሙከራዎቹ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሊጀምሩ እንደሚችሉ ሚዲያው ጠቁሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃን
2026-07-21T12:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/15/4713810_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e26346a823c71ba1a655292a61d52259.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃን
12:45 21.07.2026 (የተሻሻለ: 12:54 21.07.2026) የአፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለ"ቡንዲቡግዮ" የኢቦላ ዝርያ ክትባት ለመሞከር በመዘጋጀት ላይ ነው - መገናኛ ብዙኃን
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከል ማዕከል እና አጋሮቹ በኮንጎ በሚገኘው የአሁኑ ቡንዲቡግዮ የኢቦላ ዝርያ ላይ የ"ኤርቬቦ" ክትባት ያለውን ውጤታማነት ለመገምገም የክሊኒካል ሙከራዎችን እያደራጁ እንደሚገኙ አንድ የአሜሪካ ሚዲያ ዘግቧል።
እንደ ዘገባው ከሆነ፣ ሙከራዎቹ በመጀመሪያ ይበልጥ ለተለመደው የ"ዛይር" ዝርያ የተዘጋጀው ክትባት ለጤና ባለሙያዎች የመከላከል አቅም መስጠት የሚችል መሆኑን የሚያረጋግጡ ይሆናል።
በአሁኑ ወቅት ለቡንዲቡግዮ ዝርያ የተዘጋጀ የተለየ ክትባት የሌለ ቢሆንም፤ ሙከራዎቹ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሊጀምሩ እንደሚችሉ ሚዲያው ጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X