አሸማጋዮች ለአሜሪካ እና ኢራን የ10 ቀን የተኩስ አቁም ምክረ–ሐሳብ አቀረቡ – ዘገባ

© telegram sputnik_ethiopiaአሸማጋዮች ለአሜሪካ እና ኢራን የ10 ቀን የተኩስ አቁም ምክረ–ሐሳብ አቀረቡ – ዘገባ
አሸማጋዮች ለአሜሪካ እና ኢራን የ10 ቀን የተኩስ አቁም ምክረ–ሐሳብ አቀረቡ – ዘገባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2026
ሰብስክራይብ

አሸማጋዮች ለአሜሪካ እና ኢራን የ10 ቀን የተኩስ አቁም ምክረ–ሐሳብ አቀረቡ – ዘገባ

ኳታር፣ ግብፅ፣ ፓኪስታን እና ሌሎች የቀጣናው አሸማጋይ ሀገራት ለአሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁም ምክረ–ሐሳብ ማቅረባቸውን አክሲዮስ ዘግቧል።

ይህ እቅድ ግጭቱን ለማስቆም፣ የሆርሙዝ ወሽመጥን ዳግም ለመክፈት እና ለሁለቱም ወገኖች የፈረሰውን የመግባቢያ ስምምነት ለመታደግ እድል ለመስጠት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ በኩል፣ እስራኤል በከፍተኛ ተጠንቀቅ የመጠበቅ ሁኔታ ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ በቀናት ውስጥ ሊሆን ለሚችል ሙሉ ጦርነት ዝግጅት እያደረገች ነው። አሜሪካ ምክረ–ሐሳቡን እየገመገመች ቢሆንም፣ ድርድሩ ቢከሽፍ በሚል ዝግጅት እያደረገች ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0