“ጥሬ እቃ ብቻ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ሀገርን ሀብታም አያደርግም” - የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

“ጥሬ እቃ ብቻ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ሀገርን ሀብታም አያደርግም” - የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት

አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ወደ አፍሪካ የሚገቡ አብዛኞቹ ምርቶች ከምዕራባውያን ዓለም ሀገራት የሚመጡ በመሆናቸው ጥገኝነት እንደፈጠሩ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃናከ23ኛው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማኅበር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡

“ጥሬ እቃ ብቻ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ሃብታም አያደርግም፡፡ ለጊዜው መጥፎ ሁኔታ ሊታለፍበት ይችላል ግን በዘላቂነት ችግር አይፈታም፤ በየጊዜው የኢንዱስትሪ ልማታችንን ማሳደግ ይኖርብናል። እንዲሁም ከውጭ የምናስገባቸውን ምርቶች በሀገር ውስጥ መተካት አለብን። የኢንዱስትሪ ምርቶችን ለዓለም ኢኮኖሚ መላክ መጀመር አለብን።”

የፕሮፌሰሩ፣ ተጨማሪ ሙያዊ ምክረ-ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0