https://amh.sputniknews.africa/20260720/4708281.html
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን አነስተኛ የንግድ ልውውጥ ክፍተት... 20.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-20T17:04+0300
2026-07-20T17:04+0300
2026-07-20T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/14/4708128_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4b5e94bdfaaaef3ee94444865e567453.jpg
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን አነስተኛ የንግድ ልውውጥ ክፍተት ለማጥበብ አንድ እርምጃ ወደፊት የተራመደ መሆኑን የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ዶ/ር አሰፋ አድማሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "ተጨባጭ እርምጃዎች ያስፈልገናል፡፡ በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ትስስር ማሻሻል ያስፈልገናል፡፡ ይህ ትስስር ደግሞ የዲጂታል ትስስር መሆን አለበት። በመንገድ ትስስር ረገድ መሆን አለበት፤ በኃይል ትስስር ረገድ መሆን አለበት፡፡ እነዚህ ሁሉ በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ እና በመካከላቸው ንግድን ለማሳደግ ወሳኝ ግብዓቶች ናቸው።" ብለዋል፡፡ ባለሙያው፣ ከ23ኛው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማኅበር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
2026-07-20T17:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/14/4708128_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c537851dc0d6fb3c08a5881891fe2eba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
17:04 20.07.2026 (የተሻሻለ: 17:14 20.07.2026) አፍሪካ በተጨባጭ የአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ የሚጠበቁትን ጥቅሞች እውን እንዲያደርግ መሥራት አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን አነስተኛ የንግድ ልውውጥ ክፍተት ለማጥበብ አንድ እርምጃ ወደፊት የተራመደ መሆኑን የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ዶ/ር አሰፋ አድማሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
"ተጨባጭ እርምጃዎች ያስፈልገናል፡፡ በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ትስስር ማሻሻል ያስፈልገናል፡፡ ይህ ትስስር ደግሞ የዲጂታል ትስስር መሆን አለበት። በመንገድ ትስስር ረገድ መሆን አለበት፤ በኃይል ትስስር ረገድ መሆን አለበት፡፡ እነዚህ ሁሉ በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ እና በመካከላቸው ንግድን ለማሳደግ ወሳኝ ግብዓቶች ናቸው።" ብለዋል፡፡
ባለሙያው፣ ከ23ኛው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማኅበር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X