የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተዋጊዎች ከባድ የውጊያ ሥልጠና ሲያደርጉ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አጋራ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተዋጊዎች ከባድ የውጊያ ሥልጠና ሲያደርጉ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አጋራ

በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣና በጀርባ በኩል በሚገኝ የሥልጠና ቦታ ላይ ወታደሮቹ የጠላት ምሽጎችን ትክክለኛ ቅጂዎች (ተመሳሳይ) የገነቡ ሲሆን፣ እርስ በርስ በመሸፋፈንና በመደጋገፍ እንደ አጥቂ ቡድን ሆነው የውጊያ እና የሥልጠና ልምምዶችን አድርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0