https://amh.sputniknews.africa/20260720/4707826.html
የአፍሪካ ሀገራት አዲሱን የኢቦላ ዝርያ በሚከላከለው የሩሲያ ክትባት ላይ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ - የሩሲያ ዲፕሎማት
የአፍሪካ ሀገራት አዲሱን የኢቦላ ዝርያ በሚከላከለው የሩሲያ ክትባት ላይ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ - የሩሲያ ዲፕሎማት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት አዲሱን የኢቦላ ዝርያ በሚከላከለው የሩሲያ ክትባት ላይ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ - የሩሲያ ዲፕሎማትየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር አናቶሊ ባሽኪን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት፣ "በጊኒ... 20.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-20T16:09+0300
2026-07-20T16:09+0300
2026-07-20T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/14/4707673_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_6394a8ea1706a51f98777a0c7c982bf3.jpg
የአፍሪካ ሀገራት አዲሱን የኢቦላ ዝርያ በሚከላከለው የሩሲያ ክትባት ላይ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ - የሩሲያ ዲፕሎማትየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር አናቶሊ ባሽኪን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት፣ "በጊኒ ወረርሽኙ ተከስቶ በጊኒ እና በሴራሊዮን ከፍተኛ የኢቦላ ወረርሽኝ በጀመረበት ወቅት [በ2014-2015]፤ በጊኒ በሚገኘው ላቦራቶሪያችን ውስጥ ክትባቶች ተዘጋጅተው ነበር። እነዚህ ክትባቶች ከፍተኛ ፍላጎት የነበረባቸው ሲሆን፥ ወረርሽኙን በቁጥጥር ስር ለማዋልም ረድተዋል።" አዳዲስ ክትባቶች የተለያዩ ዝርያዎችን ለመከላከል በሚያስችል መልኩ መዘጋጀታቸውንና ማሻሻያ እንደተደረገባቸው የገለጹት ዳይሬክተሩ፤ እንደ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ያሉ ሀገራት ክትባቶቹን ለመግዛት ዝግጁ መሆናቸውን አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/14/4707673_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_d0fa99bf3894659803ea9794af457a30.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት አዲሱን የኢቦላ ዝርያ በሚከላከለው የሩሲያ ክትባት ላይ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ - የሩሲያ ዲፕሎማት
16:09 20.07.2026 (የተሻሻለ: 16:14 20.07.2026) የአፍሪካ ሀገራት አዲሱን የኢቦላ ዝርያ በሚከላከለው የሩሲያ ክትባት ላይ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ - የሩሲያ ዲፕሎማት
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር አናቶሊ ባሽኪን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት፣ "በጊኒ ወረርሽኙ ተከስቶ በጊኒ እና በሴራሊዮን ከፍተኛ የኢቦላ ወረርሽኝ በጀመረበት ወቅት [በ2014-2015]፤ በጊኒ በሚገኘው ላቦራቶሪያችን ውስጥ ክትባቶች ተዘጋጅተው ነበር። እነዚህ ክትባቶች ከፍተኛ ፍላጎት የነበረባቸው ሲሆን፥ ወረርሽኙን በቁጥጥር ስር ለማዋልም ረድተዋል።"
አዳዲስ ክትባቶች የተለያዩ ዝርያዎችን ለመከላከል በሚያስችል መልኩ መዘጋጀታቸውንና ማሻሻያ እንደተደረገባቸው የገለጹት ዳይሬክተሩ፤ እንደ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ያሉ ሀገራት ክትባቶቹን ለመግዛት ዝግጁ መሆናቸውን አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X