https://amh.sputniknews.africa/20260720/4707595.html
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ2019/20 በጀት ዓመት ሥራ ላይ ይውላል ለተባለው አዲስ የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር የገቢ መጋራት ሥርዓት ሕጋዊ ማሻሻያ... 20.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-20T15:44+0300
2026-07-20T15:44+0300
2026-07-20T16:10+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/14/4707442_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_463f4092d276235a4b6a90cbcbf5e35f.jpg
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ2019/20 በጀት ዓመት ሥራ ላይ ይውላል ለተባለው አዲስ የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር የገቢ መጋራት ሥርዓት ሕጋዊ ማሻሻያ አዘጋጅቶ እስከ ታኅሣሥ 2019 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ዕቅዱ ከጸደቀ፣ በሕገ መንግሥቱ መሠረት በአዲሱ ግብር የሚገኘውን ገቢ በፌዴራል እና በክልል መንግሥታት መካከል ለመከፋፈል የሚያስችል ሕጋዊ ማዕቀፍ እንደሚፈጥር ረቂቅ ሰነዱን ተመልክቼዋለሁ ያለው የሀገር ውስጥ የገል ሚዲያ ዘግቧል፡፡ የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብርን በተመለከተ በዘገባው የተካታቱ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ
2026-07-20T15:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/14/4707442_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e115b4e55fed02d599796a8f37133a12.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ
15:44 20.07.2026 (የተሻሻለ: 16:10 20.07.2026) የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ 'የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር' እየተዘጋጀ መሆኑ ተዘገበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ2019/20 በጀት ዓመት ሥራ ላይ ይውላል ለተባለው አዲስ የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር የገቢ መጋራት ሥርዓት ሕጋዊ ማሻሻያ አዘጋጅቶ እስከ ታኅሣሥ 2019 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ዕቅዱ ከጸደቀ፣ በሕገ መንግሥቱ መሠረት በአዲሱ ግብር የሚገኘውን ገቢ በፌዴራል እና በክልል መንግሥታት መካከል ለመከፋፈል የሚያስችል ሕጋዊ ማዕቀፍ እንደሚፈጥር ረቂቅ ሰነዱን ተመልክቼዋለሁ ያለው የሀገር ውስጥ የገል ሚዲያ ዘግቧል፡፡
የሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብርን በተመለከተ በዘገባው የተካታቱ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X