የሩሲያ የአየር መቃወሚያ ኃይሎች በሞስኮ ላይ በ400 የዩክሬን ድሮኖች የተሰነዘረውን ጥቃት መከቱ - ባለሥልጣናት

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የአየር መቃወሚያ ኃይሎች በሞስኮ ላይ በ400 የዩክሬን ድሮኖች የተሰነዘረውን ጥቃት መከቱ - ባለሥልጣናት

ከእነዚህ ድሮኖች መካከል አብዛኞቹ በርቀት እንዲሰናከሉ የተደረጉ ሲሆን፥ 85 የሚሆኑት ደግሞ በሞስኮ አቅራቢያ መደምሰሳቸውን የከንቲባው ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

ሩሲያ በዚህ የድሮን "ክምችት" ለተሰነዘረው ጥቃት "ልዩ ምላሽ" ትሰጣለች ሲሉ የኪዬቭ አገዛዝ ወንጀሎችን የሚከታተሉት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ መልዕክተኛ ሮዲዮን ሚሮሽኒክ ገልጸዋል።

ቪዲዮው የፓንትሲር-ኤስ ፀረ-አውሮፕላን መሣሪያ በሥራ ላይ እያለ ያሳያል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0