የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ የተለያዩ የኢንዱስትሪ መሠረተ-ልማቶችን ለማስፋፋት ዕድሎችን ይፈጥራል - ዛምቢያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ የተለያዩ የኢንዱስትሪ መሠረተ-ልማቶችን ለማስፋፋት ዕድሎችን ይፈጥራል - ዛምቢያዊ ባለሙያ

ዛምቢያ ብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ጋር የሚኖራት ግንኙነት በሀገሪቱ እየተሰሩ ያሉ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ልማት የበለጠ የማስፋት እድል ይፈጥራል ሲሉ የዛምቢያ ልማትና ምርምር ማዕከል ዳሬክተር ዶ/ር ቺሳላ ብዋልያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ዶክተር ቺሳላ፣ "የብሪክስ  አዲስ የልማት ባንክ በሚፈጥረው የገንዘብ ምንጭ የተለያዩ የኢንዱስትሪ ልማቶችን በሁሉም አካባቢ ለማሰፋፋት ያስችላል፡፡ከዚህም ባሻገር፣ እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር  የግብርና የዕሴት ሰንሰለት  ልማት በመሆኑ ከአዲስ የልማት ባንክ የሚገኘው የገንዘብ ድጋፍ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ተቋማትን ለመደገፍ ሊያገለግል ይችላል'' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0