https://amh.sputniknews.africa/20260719/4701825.html
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩ
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በተለያዩ ዘርፎች ትብብርን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ያተኮረ... 19.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-19T19:24+0300
2026-07-19T19:24+0300
2026-07-19T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/13/4701161_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_36c307936b8d6bb8b64f85e2783421ef.jpg
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በተለያዩ ዘርፎች ትብብርን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ያተኮረ መሆኑን የሱዳን ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በመግለጫው አስታውቋል።ቁልፍ ዝርዝሮች፦ መሪዎቹ በካርቱም እና በአሥመራ መካከል ስላለው ግንኙነት የተወያዩ ሲሆን፤ "በሁለቱ ሕዝቦች መካከል ያለውን የወንድማማችነት ትስስር" ይበልጥ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑ ላይ ተስማምተዋል። ጉብኝቱ ሁለቱ ሀገራት በክልላዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ቅንጅት እንዲሁም በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶችን የሚያንጸባርቅ ነው።"ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች መካከል ያለውን ጥልቅ ወንድማማችነት እና ፍቅር የሚገልጽ ነው" ሲል ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩ
2026-07-19T19:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/13/4701161_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f0848b074efbe952b44c56a5fa2b84a9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩ
19:24 19.07.2026 (የተሻሻለ: 19:34 19.07.2026) የሱዳኑ አል-ቡርሃን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር ኤርትራን ጎበኙ፤ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋርም ተወያዩ
ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በተለያዩ ዘርፎች ትብብርን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ያተኮረ መሆኑን የሱዳን ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በመግለጫው አስታውቋል።
ቁልፍ ዝርዝሮች፦
መሪዎቹ በካርቱም እና በአሥመራ መካከል ስላለው ግንኙነት የተወያዩ ሲሆን፤ "በሁለቱ ሕዝቦች መካከል ያለውን የወንድማማችነት ትስስር" ይበልጥ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑ ላይ ተስማምተዋል።
ጉብኝቱ ሁለቱ ሀገራት በክልላዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ቅንጅት እንዲሁም በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶችን የሚያንጸባርቅ ነው።
"ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች መካከል ያለውን ጥልቅ ወንድማማችነት እና ፍቅር የሚገልጽ ነው" ሲል ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


