https://amh.sputniknews.africa/20260719/4701074.html
ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በክሬምሊን ውይይት አደረጉ
ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በክሬምሊን ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በክሬምሊን ውይይት አደረጉ“በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ሠራዊታችንን የረዱት የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የፈጸሙት ገድል በሀገራችን መቼም ቢሆን አይረሳም” ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ... 19.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-19T18:56+0300
2026-07-19T18:56+0300
2026-07-19T19:06+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/13/4700921_174:0:1106:524_1920x0_80_0_0_b390e127279a0e7b969e4bbf78485fe3.jpg
ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በክሬምሊን ውይይት አደረጉ“በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ሠራዊታችንን የረዱት የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የፈጸሙት ገድል በሀገራችን መቼም ቢሆን አይረሳም” ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾ ሶን-ሁዪ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ገልጸዋል፡፡ የሩሲያው መሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በእጅጉ ያወደሱ ሲሆን፣ ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ዑንም ሞቅ ያለ ሰላምታቸውን አስተላልፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/13/4700921_291:0:990:524_1920x0_80_0_0_328ff7270781892102ab2200be82d3c8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በክሬምሊን ውይይት አደረጉ
18:56 19.07.2026 (የተሻሻለ: 19:06 19.07.2026) ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በክሬምሊን ውይይት አደረጉ“በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ሠራዊታችንን የረዱት የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የፈጸሙት ገድል በሀገራችን መቼም ቢሆን አይረሳም” ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾ ሶን-ሁዪ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ገልጸዋል፡፡
የሩሲያው መሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በእጅጉ ያወደሱ ሲሆን፣ ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ዑንም ሞቅ ያለ ሰላምታቸውን አስተላልፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X