የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በጆሃንስበርግ የማንዴላ ቀን የሩጫ እና የእግር ጉዞ ላይ ከሺዎች ጋር ተሳተፉ - የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት

ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በጆሃንስበርግ የማንዴላ ቀን የሩጫ እና የእግር ጉዞ ላይ ከሺዎች ጋር ተሳተፉ - የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት

ዛሬ እሁድ በጆሃንስበርግ ዲፒ ወርልድ ዎንደረርስ ስታዲየም የተካሄደው ይህ መርሃ ግብር፣ ከመላው ሀገሪቱ የተወጣጡ በርካታ ሰዎችን በአንድነት አሰባስቧል።

ዝግጅቱ የኔልሰን ማንዴላን ታሪካዊ አሻራ የሚያከብር ከመሆኑም በላይ፤ ለጋራ ተግባር መነሳሳት ምክንያት የሆኑትን የአንድነት፣ የነቃ የዜግነት ተሳትፎ እና የሕዝብ አገልግሎት እሴቶችን የሚዘክር መሆኑን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0