ተአምራዊ ፈውስ ወይስ ማታለል? በመንገድ ላይ በነፃነት ተራምዶ ሰው ሲያይ ወደ ምርኩዙ የተመለሰው ሰው

ሰብስክራይብ

#viral | ተአምራዊ ፈውስ ወይስ ማታለል? በመንገድ ላይ በነፃነት ተራምዶ ሰው ሲያይ ወደ ምርኩዙ የተመለሰው ሰው

አንድ በሁለት ምርኩዞች (ክራንች) እየታገዘ ብቻ እንደሚንቀሳቀስ የሚያስመስል ሰው፥ ማንም አላየኝም በሚል ስሜት ምርኩዞቹን በሁለት እጆቹ ሰብስቦ አንስቶ ልክ እንደ ጤነኛ ሰው ምንም ሳይከብደውና በመደበኛ ሁኔታ ሲራመድ ቆይቶ ሰው ሲያይ ወደነበረበት ተመልሷል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0