የኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ለአሜሪካ ጥቃት “ከቀደመው የከፋ” ምላሽ ለመስጠት ዛቱ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ለአሜሪካ ጥቃት “ከቀደመው የከፋ” ምላሽ ለመስጠት ዛቱ
የኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ለአሜሪካ ጥቃት “ከቀደመው የከፋ” ምላሽ ለመስጠት ዛቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.07.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ለአሜሪካ ጥቃት “ከቀደመው የከፋ” ምላሽ ለመስጠት ዛቱ

“ጠላት በተደጋጋሚ ወታደራዊ ውድቀቶች ካጋጠሙት በኋላ በመካከላችን ክፍፍልን ወደ መፍጠር ዞሯል። አሜሪካን ማሸነፍ የሚወሰነው በውስጣዊ አንድነታችን ላይ ነው” ሲሉ ሜጀር ጄኔራል አብዶላሂ ተናግረዋል።

በሆርሞዝጋን እና ኹዜስታን የደቡባዊ የኢራን ግዛቶች ላይ ጥቃቶች መፈጸማቸው ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0