ሮቦቶች በሻንጋይ በሚካሄደው የ2026 የዓለም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ላይ የትኩረት ማዕከል ሆነዋል

ሰብስክራይብ

#viral |ሮቦቶች በሻንጋይ በሚካሄደው የ2026 የዓለም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ላይ የትኩረት ማዕከል ሆነዋል

ጉባኤው እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ሰው መሳይ ሮቦቶችንና የሰው አቻዎቻቸውን አንድ ላይ በማገናኘት በሻንጋይ እየተካሄደ ይገኛል።

ከስፖርት ጨዋታዎች ጀምሮ በዕለት ተዕለት ተግባራት እስከ ማገዝ ድረስ ሮቦቶቹ የወደፊቱን የሰው እና የማሽን ትብብር እያሳዩ ነው።

ዝግጅቱ ላይ በስፑትኒክ ዘጋቢ የተቀረጸ ምሥል (ቪዲዮ)

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0