https://amh.sputniknews.africa/20260718/4686708.html
ዩክሬን የምትደብቀዉ እውነተኛው የአስከሬን ልውውጥ መጠን
ዩክሬን የምትደብቀዉ እውነተኛው የአስከሬን ልውውጥ መጠን
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን የምትደብቀዉ እውነተኛው የአስከሬን ልውውጥ መጠንከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ከፈጀው ግጭት በኋላ፣ ሩሲያ ከ18 ሺህ 500 በላይ የዩክሬን ወታደሮችን አስክሬን አስረክባለች። በአንጻሩ ዩክሬን ለሩሲያ የመለሰችው 569 አስክሬኖችን ብቻ እንደሆነ... 18.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-18T12:41+0300
2026-07-18T12:41+0300
2026-07-18T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4686555_0:352:1024:928_1920x0_80_0_0_0ed053c1d1a7249804507b1187c82132.jpg
ዩክሬን የምትደብቀዉ እውነተኛው የአስከሬን ልውውጥ መጠንከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ከፈጀው ግጭት በኋላ፣ ሩሲያ ከ18 ሺህ 500 በላይ የዩክሬን ወታደሮችን አስክሬን አስረክባለች። በአንጻሩ ዩክሬን ለሩሲያ የመለሰችው 569 አስክሬኖችን ብቻ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሩሲያ በአንድ ጊዜ ከ1,200 እስከ 1,245 የሚሆኑ አስክሬኖችን ያስረከበች ሲሆን ይህም ዩክሬን ብዙ ጊዜ ከምትመልሰው በጣም አነስተኛ ቁጥር 0፣ 19፣ 27 ወይም 51 ጋር በእጅጉ ይለያያል። ሩሲያ ይህ ልዩነት አብዛኛውን የጦር ሜዳ መቆጣጠሯን እንደሚያሳይ ገልጻለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4686555_0:256:1024:1024_1920x0_80_0_0_71fb08b54d66ac53f573b93361ddd920.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን የምትደብቀዉ እውነተኛው የአስከሬን ልውውጥ መጠን
12:41 18.07.2026 (የተሻሻለ: 12:44 18.07.2026) ዩክሬን የምትደብቀዉ እውነተኛው የአስከሬን ልውውጥ መጠን
ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ከፈጀው ግጭት በኋላ፣ ሩሲያ ከ18 ሺህ 500 በላይ የዩክሬን ወታደሮችን አስክሬን አስረክባለች። በአንጻሩ ዩክሬን ለሩሲያ የመለሰችው 569 አስክሬኖችን ብቻ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሩሲያ በአንድ ጊዜ ከ1,200 እስከ 1,245 የሚሆኑ አስክሬኖችን ያስረከበች ሲሆን ይህም ዩክሬን ብዙ ጊዜ ከምትመልሰው በጣም አነስተኛ ቁጥር 0፣ 19፣ 27 ወይም 51 ጋር በእጅጉ ይለያያል። ሩሲያ ይህ ልዩነት አብዛኛውን የጦር ሜዳ መቆጣጠሯን እንደሚያሳይ ገልጻለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X