https://amh.sputniknews.africa/20260718/4684735.html
አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት
አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት
Sputnik አፍሪካ
#viral | አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት የዜና አቅራቢዋ ራቸል ሜኒቶፍ የቀጥታ ስርጭት እያቀረበች በረሮ ሰውነቷ ላይ ባረፈባት ወቅት የሚደነቅ መረጋጋት አሳይታለች።... 18.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-18T09:31+0300
2026-07-18T09:31+0300
2026-07-18T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4684582_7:0:1273:712_1920x0_80_0_0_6d931f98ae29a4cf6488f66b5df4b0ab.jpg
#viral | አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት የዜና አቅራቢዋ ራቸል ሜኒቶፍ የቀጥታ ስርጭት እያቀረበች በረሮ ሰውነቷ ላይ ባረፈባት ወቅት የሚደነቅ መረጋጋት አሳይታለች። ሙያዊ ብቃቷን ባስመሰከረችበት ክስተት ትኩረት በሚከፋፍለው አጋጣሚ ሳትረበሽ ነፍሳቱን ሙሉ በሙሉ ችላ ብላ ሥራዋን በብቃት ቀጥላለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት
2026-07-18T09:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4684582_166:0:1115:712_1920x0_80_0_0_765dbe4eacab0198f916f4e7ff977a02.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት
09:31 18.07.2026 (የተሻሻለ: 09:34 18.07.2026) #viral | አሜሪካዊቷ የዜና አቅራቢ በቀጥታ ስርጭት ወቅት ባረፈባት በረሮ ሳትደናገጥ ሥራዋን በመቀጠሏ አድናቆት ተቸራት
የዜና አቅራቢዋ ራቸል ሜኒቶፍ የቀጥታ ስርጭት እያቀረበች በረሮ ሰውነቷ ላይ ባረፈባት ወቅት የሚደነቅ መረጋጋት አሳይታለች።
ሙያዊ ብቃቷን ባስመሰከረችበት ክስተት ትኩረት በሚከፋፍለው አጋጣሚ ሳትረበሽ ነፍሳቱን ሙሉ በሙሉ ችላ ብላ ሥራዋን በብቃት ቀጥላለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X