ኢትዮጵያ የአፍሪካን የነፃነት ትግል ያልደገፈችበት የመንግሥትነት ታሪክ አለነበረም - ልዑል ኤርሚያስ ሰህለሦላሴ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአፍሪካን የነፃነት ትግል ያልደገፈችበት የመንግሥትነት ታሪክ አለነበረም - ልዑል ኤርሚያስ ሰህለሦላሴ

ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪካዊውን የነፃነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ በፀረ-አፓርታይድ ትግል ድል እንዲቀዳጁ ከፍተኛ ድጋፍ ማድረጓን የቀዳማዊ ሐኃይ ሦላሴ የልጅ ልጅ ልኡል ኤርሚያስ ሳህለሦላሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ዓለም አቀፉን የኔልሰን ማንዴላ ቀን ምክንያት በማድረግ ከስፑትኒክ አፍረካ ጋር ቆይታ ያደረጉት ልዑሉ፤ የማንዴላ ትግል ፍሬ እንዲያፈራ ኢትዮጵያ በፓስፖርትና በውትድርና ሥልጠና ድጋፍ በመስጠት ለአፍሪካ ነፃነት ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጋለች ብለዋል። 

"የኢትዮጵያ መንግሥት ለእነዚያ የአፍሪካ የነጻነት ንቅናቄዎች ድጋፍ በመስጠት ረገድ እጅግ የጎላና ከፍተኛ ሚና ነበረው።"

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0