አሜሪካ ዶላርን በመሳሪያነት መጠቀሟ ሀገራት አዲስ የመገበያያ ገንዘብ እንዲሹ እያደረገ ነው - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ ዶላርን በመሳሪያነት መጠቀሟ ሀገራት አዲስ የመገበያያ ገንዘብ እንዲሹ እያደረገ ነው - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ

አሜሪካ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን ለመቆጣጠር ዶላሯን መጠቀሚያ እንደምታደርግ የፓን-አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር ገና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በሀገራት መካከል የንግድ ልውውጦችን ሊያቀላጥፍ የሚችል ሌላ አማራጭ ገንዘብ ማግኘት ይቻል እንደሆነ የማየት ዝንባሌ አለ። ይህ አሁን የተጀመረ ነገር ቢሆንም ወደፊትም የሚቀጥል ነው" ብለዋል።

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0