ደቡብ ሱዳን የቀጣናውን ትስስር የሚያሳልጥ አዲስ ተርሚናል በጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከፈተች

ሰብስክራይብ

ደቡብ ሱዳን የቀጣናውን ትስስር የሚያሳልጥ አዲስ ተርሚናል በጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከፈተች

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በትናንትናው ዕለት አዲሱን ተርሚናል-3 በይፋ መርቀው በከፈቱበት ወቅት፤ ሁነቱን "የደቡብ ሱዳንን የአቪዬሽን ዘርፍ ወደፊት የሚያራምድ ትልቅ ታሪካዊ ምዕራፍ እና ጉልህ እርምጃ" ሲሉ ጠርተውታል።

አውሮፕላን ማረፊያው ለበርካታ ዓመታት ለሀገር ውስጥም ሆነ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች አገልግሎት ለመስጠት በአንድ ትንሽ ተርሚናል ላይ ብቻ ተደግፎ ቆይቷል።

አዲሱ ዘመናዊ ተቋም የአየር ጉዞ እና የተጓዦች አገልግሎትን ያሻሽላል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና ደቡብ ሱዳን ለላቀ የኢኮኖሚ ውህደት እና ለቀጣናዊ ትስስር እንድትዘጋጅ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0