የናሚቢያ-ደቡብ አፍሪካ የሁለትዮሽ ኮሚሽን የተነቃቃ ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ቀጣናዊ ትስስርን ለማስፋፋት ያለመ ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

ሰብስክራይብ

የናሚቢያ-ደቡብ አፍሪካ የሁለትዮሽ ኮሚሽን የተነቃቃ ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ቀጣናዊ ትስስርን ለማስፋፋት ያለመ ነው -  የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና የናሚቢያ አቻቸው ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ የሁለቱንም ሀገራት ሕዝቦች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘላቂ ልማት ለማምጣት በዛሬው ዕለት የተካሄደውን የኮሚሽኑን ስብሰባ በጋራ መምራታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።

ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን ታሪካዊ አንድነት መሠረት በማድረግ የሚከተሉትን ግቦች ለማሳካት አልመዋል፦

▪ የንግድ ልውውጥን ማስፋፋት፣

▪ መሠረተ ልማትን ማሻሻል፣

▪ የሥራ ዕድሎችን መፍጠር፣

▪ የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማትን ማረጋገጥ።

በሁነቱ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ስፑትኒክ አፍሪካን ይከታተሉ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0