https://amh.sputniknews.africa/20260717/4682025.html
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትንባሆ ቁጥጥር ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መደበች
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትንባሆ ቁጥጥር ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መደበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትንባሆ ቁጥጥር ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መደበች ውሳኔው ለሕዝብ ጤና ጥበቃ ጥረቶች ትልቅ ምዕራፍ ነው መባሉን ጠቅሶ የዘገበው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው። የአዲስ አበባ አስተዳደር ጤና ቢሮ በበኩሉ በሁሉም የከተማዋ... 17.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-17T17:26+0300
2026-07-17T17:26+0300
2026-07-17T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4681872_45:0:756:400_1920x0_80_0_0_4aa83d06e7b9286e592c3880b2251c4c.jpg
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትንባሆ ቁጥጥር ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መደበች ውሳኔው ለሕዝብ ጤና ጥበቃ ጥረቶች ትልቅ ምዕራፍ ነው መባሉን ጠቅሶ የዘገበው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው። የአዲስ አበባ አስተዳደር ጤና ቢሮ በበኩሉ በሁሉም የከተማዋ ክፍለ ከተሞች ለሚያከናውነው የቁጥጥር ሥራ 120 ሚሊዮን ብር መመደቡን መገናኛ ብዙኃኑ በዘገባው አክሏል። በሌላ በኩል የኢትዮጵያ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ይፋ ያደረገው የ2024 ጥናት በኢትዮጵያ የትንባሆ ተጠቃሚዎች ቁጥር መቀነሱን አሳይቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4681872_134:0:667:400_1920x0_80_0_0_e2e4d97b6b34995ba5ef0c6706a13cc8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትንባሆ ቁጥጥር ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መደበች
17:26 17.07.2026 (የተሻሻለ: 17:34 17.07.2026) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትንባሆ ቁጥጥር ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መደበች
ውሳኔው ለሕዝብ ጤና ጥበቃ ጥረቶች ትልቅ ምዕራፍ ነው መባሉን ጠቅሶ የዘገበው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው።
የአዲስ አበባ አስተዳደር ጤና ቢሮ በበኩሉ በሁሉም የከተማዋ ክፍለ ከተሞች ለሚያከናውነው የቁጥጥር ሥራ 120 ሚሊዮን ብር መመደቡን መገናኛ ብዙኃኑ በዘገባው አክሏል።
በሌላ በኩል የኢትዮጵያ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ይፋ ያደረገው የ2024 ጥናት በኢትዮጵያ የትንባሆ ተጠቃሚዎች ቁጥር መቀነሱን አሳይቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X