https://amh.sputniknews.africa/20260717/4681807.html
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮ
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮበእንሰሳት ሀብት ላይ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ማከል 70 በመቶ የሚሆነውን የምርት ወጭ የሚቀንስ እንደሆነ የቢሮው ኃላፊ ሁያም ሳሊህ... 17.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-17T17:12+0300
2026-07-17T17:12+0300
2026-07-17T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4682550_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_91986d95ab0132b8ae769a64cf0fc366.jpg
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮበእንሰሳት ሀብት ላይ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ማከል 70 በመቶ የሚሆነውን የምርት ወጭ የሚቀንስ እንደሆነ የቢሮው ኃላፊ ሁያም ሳሊህ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ''በድርቅ፣ በደረቅ አካባቢዎች እና በበረሃማ መሬቶች ላይ ሊመረቱ የሚችሉ አዳዲስ የእንሰሳት ምግብ ዝርያዎችንና ሰብሎችን ማልማት ያስፈልገናል። ይህም የአርብቶ አደር ማኅበረሰቡን የግጦሽ እና የምርት ሥራ ለመደገፍ ይረዳል'' ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮ
2026-07-17T17:12+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4682550_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6e617d81f0026c2042f7f02bebecc062.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮ
17:12 17.07.2026 (የተሻሻለ: 18:14 17.07.2026) የአፍሪካ የእንስሳ ሃብት አቅም በቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ሊታገዝ ይገባል - የኢንተር አፍሪካ እንሰሳት ሀብት ቢሮ
በእንሰሳት ሀብት ላይ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ማከል 70 በመቶ የሚሆነውን የምርት ወጭ የሚቀንስ እንደሆነ የቢሮው ኃላፊ ሁያም ሳሊህ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
''በድርቅ፣ በደረቅ አካባቢዎች እና በበረሃማ መሬቶች ላይ ሊመረቱ የሚችሉ አዳዲስ የእንሰሳት ምግብ ዝርያዎችንና ሰብሎችን ማልማት ያስፈልገናል። ይህም የአርብቶ አደር ማኅበረሰቡን የግጦሽ እና የምርት ሥራ ለመደገፍ ይረዳል'' ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X