በቻይና ፔንግሹዊ ግዛት የተከሰተ የመሬት መንሸራተት ቤቶችን በማፈራረስ ነዋሪዎችን ፍርስራሽ ውስጥ ቀበረ

ሰብስክራይብ

#viral | በቻይና ፔንግሹዊ ግዛት የተከሰተ የመሬት መንሸራተት ቤቶችን በማፈራረስ ነዋሪዎችን ፍርስራሽ ውስጥ ቀበረ

በመሬት መንሸራተቱ ሳቢያ ነዋሪዎች በፍርስራሾች ሥር ተቀብረው መቅረታቸውን የሚገልጹ መረጃዎችን ተከትሎ የድንገተኛ አደጋ የነፍስ አድን ቡድኖች በአካባቢው መሰማራታቸው ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0