https://amh.sputniknews.africa/20260717/4680507.html
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊ
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ ዕድገት እጅግ አስፈላጊ እና በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት የሕዝብ አገልግሎቶችን ለማቅረብና ፍትሐዊ የኃይል... 17.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-17T15:38+0300
2026-07-17T15:38+0300
2026-07-17T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4680354_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_952f1d6dcc636e1d61721fbf85f812a7.jpg
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ ዕድገት እጅግ አስፈላጊ እና በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት የሕዝብ አገልግሎቶችን ለማቅረብና ፍትሐዊ የኃይል ሽግግርን ለማመቻቸት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ዲልማ ሩሴፍ በሻንጋይ ከተካሄደው የዓለም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።ℹ የብሪክስ ሀገራት በአሁኑ ወቅት ከዓለም የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መካከል 40% የሚጠጋውን የሚወክሉ ሲሆን ከዓለም አቀፍ የመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች ወጪ ንግድ ደግሞ 30% ያህሉን ይሸፍናሉ። ይህም በአጠቃላይ ከ6 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ላለው የዲጂታል ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊ
2026-07-17T15:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4680354_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f26e9280239958f619a3b864340236bd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊ
15:38 17.07.2026 (የተሻሻለ: 15:44 17.07.2026) የደቡብ ዓለም ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገታቸውን ለማረጋገጥ የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ ይኖርባቸዋል - የአዲሱ ልማት ባንክ ኃላፊ
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ ዕድገት እጅግ አስፈላጊ እና በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት የሕዝብ አገልግሎቶችን ለማቅረብና ፍትሐዊ የኃይል ሽግግርን ለማመቻቸት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ዲልማ ሩሴፍ በሻንጋይ ከተካሄደው የዓለም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
ℹ የብሪክስ ሀገራት በአሁኑ ወቅት ከዓለም የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መካከል 40% የሚጠጋውን የሚወክሉ ሲሆን ከዓለም አቀፍ የመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች ወጪ ንግድ ደግሞ 30% ያህሉን ይሸፍናሉ። ይህም በአጠቃላይ ከ6 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ላለው የዲጂታል ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X