በኢትዮጵያ የሚያጋጥሙ የወረርሽኝ በሽታዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም ተገንብቷል- የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የሚያጋጥሙ የወረርሽኝ በሽታዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም ተገንብቷል- የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

በቅርብ በኢትዮጵያ የተከሰቱ የማርበርግና ኤምፖክስ የመሳሰሉ ወረርሽኞችን ዘመናዊ በሆነ ላብራቶሪ ምርምር በማድረግ መግታት ተችሏል ሲሉ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ምክትል ዳሬክተር ጀነራል ዶክተር ሳሮ አብደላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

''በኢንስቲትዩቱ በሀገሪቱ ውስጥ የሚከሰት የትኛውንም ወረርሽኝ የመለየት ሙሉ አቅም አለ፡፡... አሁን ላብራቶሪዎችን በተለያዩ ቦታዎች ተደራሽ እያደረግን ነው'' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0