በኬኒያ የሚገነባው የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ‘በአፍሪካ ታሪክ ግዙፍ ከሚባሉ ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ'ነው ሲሉ ተንታኙ ገለጹ
11:33 17.07.2026 (የተሻሻለ: 12:39 17.07.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በኬኒያ የሚገነባው የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ‘በአፍሪካ ታሪክ ግዙፍ ከሚባሉ ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ' ነው ሲሉ ተንታኙ ገለጹ
በ17 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት የሚገነባው የዳንጎቴ አዲስ ማጣሪያ ለምስራቅ አፍሪካ "መጠነ-ሰፊና ዘርፈ-ብዙ የኢኮኖሚ ዕድሎችን" ይዞ ይመጣል ሲሉ ታንዛኒያዊው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተንታኝ ዶሚኒክ ሃውሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ለምስራቅ አፍሪካ የሚያመጣው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
▪ ከቀጣናው ውጭ የሚገቡ የነዳጅ ምርቶችን የማስመጫ ዋጋ መቀነስ፣
▪ በአዳዲስ ደጋፊ ኢንዱስትሪዎች እና በተስፋፉ አገልግሎቶች አማካኝነት በቀጣናው የነዳጅ ምርቶች የንግድ ልውውጥ ዕድገት ይፈጥራል፣
▪ ምስራቅ አፍሪካን ከዓለም አቀፍ እና ከመካከለኛው አፍሪካ ገበያዎች ጋር በትልቅ የንግድ መተላለፊያ በኩል ያገናኛል፣
▪ ለዓለም አቀፍ ግጭቶች እና ለአቅርቦት መስተጓጎሎች ያለውን ተጋላጭነት ለመቀነስ ስትራቴጂካዊ የነዳጅ ክምችትን ያጠናክራል፣
▪ የዋጋ ግሽበት ጫናዎችን በመገደብ እና የውጭ ምንዛሬ ተመን መለዋወጥን በማቃለል የኢኮኖሚ ጥንካሬን ያሳድጋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X