https://amh.sputniknews.africa/20260717/4677219.html
የሞስኮ እና ቢሳው ቅርርብ - ጊኒ-ቢሳው 'አድማሷን ማስፋት አለባት' - ሴኔጋላዊ ጋዜጠኛ
የሞስኮ እና ቢሳው ቅርርብ - ጊኒ-ቢሳው 'አድማሷን ማስፋት አለባት' - ሴኔጋላዊ ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
የሞስኮ እና ቢሳው ቅርርብ - ጊኒ-ቢሳው 'አድማሷን ማስፋት አለባት' - ሴኔጋላዊ ጋዜጠኛ የጊኒ-ቢሳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ሞስኮ ያደረጉት ጉብኝት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ አጋርነትን ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነው ሲሉ... 17.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-17T10:33+0300
2026-07-17T10:33+0300
2026-07-17T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4677066_0:55:1280:775_1920x0_80_0_0_03ba05b75be3ba6c5a03fe4fbcc943a1.jpg
የሞስኮ እና ቢሳው ቅርርብ - ጊኒ-ቢሳው 'አድማሷን ማስፋት አለባት' - ሴኔጋላዊ ጋዜጠኛ የጊኒ-ቢሳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ሞስኮ ያደረጉት ጉብኝት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ አጋርነትን ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነው ሲሉ የኢሚዲያ ግሩፕ የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ዳይሬክተር የሆኑት አላሳን ሳምባ ዲዮፕ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ግንኙነቱ የሁለቱንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ይሆናል። ሩሲያም ሁልጊዜ የምትሠራው በዚህ አቅጣጫ ነው። የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪን ለማሳደግ እና ምርቶቹን በሀገር ውስጥ ለማቀነባበር ለጊኒ-ቢሳው የቦክሳይት ማዕድን ጥሩ ትብብር ነው ብዬ አስባለሁ።" ጊኒ-ቢሳው የደህንነት ድጋፍም እንደሚያስፈልጋት ጋዜጠኛው አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4677066_87:0:1194:830_1920x0_80_0_0_906a84a8da06b68bb049ad8400bf0385.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሞስኮ እና ቢሳው ቅርርብ - ጊኒ-ቢሳው 'አድማሷን ማስፋት አለባት' - ሴኔጋላዊ ጋዜጠኛ
10:33 17.07.2026 (የተሻሻለ: 10:34 17.07.2026) የሞስኮ እና ቢሳው ቅርርብ - ጊኒ-ቢሳው 'አድማሷን ማስፋት አለባት' - ሴኔጋላዊ ጋዜጠኛ
የጊኒ-ቢሳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ሞስኮ ያደረጉት ጉብኝት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ አጋርነትን ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነው ሲሉ የኢሚዲያ ግሩፕ የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ዳይሬክተር የሆኑት አላሳን ሳምባ ዲዮፕ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ግንኙነቱ የሁለቱንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ይሆናል። ሩሲያም ሁልጊዜ የምትሠራው በዚህ አቅጣጫ ነው። የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪን ለማሳደግ እና ምርቶቹን በሀገር ውስጥ ለማቀነባበር ለጊኒ-ቢሳው የቦክሳይት ማዕድን ጥሩ ትብብር ነው ብዬ አስባለሁ።"
ጊኒ-ቢሳው የደህንነት ድጋፍም እንደሚያስፈልጋት ጋዜጠኛው አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X