https://amh.sputniknews.africa/20260717/4676996.html
የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ጣቢያ ዋና መሐንዲስ "የኪዬቭ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት" ሰለባ ናቸው - ወታደራዊ ኤክስፐርት
የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ጣቢያ ዋና መሐንዲስ "የኪዬቭ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት" ሰለባ ናቸው - ወታደራዊ ኤክስፐርት
Sputnik አፍሪካ
የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ጣቢያ ዋና መሐንዲስ "የኪዬቭ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት" ሰለባ ናቸው - ወታደራዊ ኤክስፐርትመሐንዲሱ አሌክሳንደር ያኮቭሌቭ በዩክሬን ድሮኖች በተፈጸመ የታቀደ ጥቃት መገደላቸው ተጨማሪ አዲስ “የመንግሥታዊ ሽብርተኝነት ማሳያ” መሆኑን... 17.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-17T10:18+0300
2026-07-17T10:18+0300
2026-07-17T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4676843_1:0:767:431_1920x0_80_0_0_0fbd5680107d21311fc3e3679f539568.jpg
የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ጣቢያ ዋና መሐንዲስ "የኪዬቭ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት" ሰለባ ናቸው - ወታደራዊ ኤክስፐርትመሐንዲሱ አሌክሳንደር ያኮቭሌቭ በዩክሬን ድሮኖች በተፈጸመ የታቀደ ጥቃት መገደላቸው ተጨማሪ አዲስ “የመንግሥታዊ ሽብርተኝነት ማሳያ” መሆኑን ወታደራዊ ባለሙያ ሰርጌይ ጎርባቾቭ ለስፑትኒክ የዜና ወኪል ተናግረዋል።“ይህንን የሽብር ድርጊት ለማስቆም ብቸኛው መንገድ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ላይ ድል መቀናጀት ብቻ ነው። የዘለንስኪ እና ከጀርባው ያሉ አሻንጉሊት ደጋፊ ኃይሎች የሚከተሉት ስልት የሚያሳየው እስከ ሊቮቭ ድረስ ያለውን ግዛት በሙሉ ‘ማጽዳት’ እንዳለብን ነው። ይህ እስካልተደረገ ድረስ ኪዬቭ የምትከተለው የሽብር ተግባር ይቆማል ብዬ አላምንም” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/11/4676843_97:0:672:431_1920x0_80_0_0_5e34cbf47c6848c0d24ddc0694a2b12b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ጣቢያ ዋና መሐንዲስ "የኪዬቭ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት" ሰለባ ናቸው - ወታደራዊ ኤክስፐርት
10:18 17.07.2026 (የተሻሻለ: 10:24 17.07.2026) የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ጣቢያ ዋና መሐንዲስ "የኪዬቭ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት" ሰለባ ናቸው - ወታደራዊ ኤክስፐርት
መሐንዲሱ አሌክሳንደር ያኮቭሌቭ በዩክሬን ድሮኖች በተፈጸመ የታቀደ ጥቃት መገደላቸው ተጨማሪ አዲስ “የመንግሥታዊ ሽብርተኝነት ማሳያ” መሆኑን ወታደራዊ ባለሙያ ሰርጌይ ጎርባቾቭ ለስፑትኒክ የዜና ወኪል ተናግረዋል።
“ይህንን የሽብር ድርጊት ለማስቆም ብቸኛው መንገድ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ላይ ድል መቀናጀት ብቻ ነው። የዘለንስኪ እና ከጀርባው ያሉ አሻንጉሊት ደጋፊ ኃይሎች የሚከተሉት ስልት የሚያሳየው እስከ ሊቮቭ ድረስ ያለውን ግዛት በሙሉ ‘ማጽዳት’ እንዳለብን ነው። ይህ እስካልተደረገ ድረስ ኪዬቭ የምትከተለው የሽብር ተግባር ይቆማል ብዬ አላምንም” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X