ቻድ እ.ኤ.አ ከ2027 ጀምሮ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ ጉዞ እንደምትፈቅድ አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopiaቻድ እ
ቻድ እ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2026
ሰብስክራይብ

ቻድ እ.ኤ.አ ከ2027 ጀምሮ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ ጉዞ እንደምትፈቅድ አስታወቀች

​ ፕሬዚዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ ፖሊሲው የአፍሪካውያን አጋርነት መገለጫ እና አኅጉራዊ ውህደትን የሚያፋጠን እንደሆነ አስታውቀዋል።

​ የተፈቀደው የቆይታ ጊዜ እና ቅድመ ሁኔታዎችን ጨምሮ ዝርዝር መመሪያዎች እስካሁን ይፋ አአልተደረጉም።

​ ቻድ ለሌሎች አፍሪካውያን የቪዛ አሰጣጥ ሥርዓትን እያቀለሉ ያሉ የአፍሪካ ሀገራትን ዝርዝር ተቀላቅላለች። ቤኒን፣ ኬንያ፣ ጋምቢያ፣ ጋና፣ ሩዋንዳ፣ ሲሸልስ እና ቶጎ ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፖሊሲዎችን ቀደም ብለው ተግባራዊ ማድረጋቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0