ሩሲያ ቅኝ ገዥ ኃይል አይደለችም፤ ጥቅሟንም የምታስጠብቀው በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ተመሥርታ ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ ቅኝ ገዥ ኃይል አይደለችም፤ ጥቅሟንም የምታስጠብቀው በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ተመሥርታ ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን
ሩሲያ ቅኝ ገዥ ኃይል አይደለችም፤ ጥቅሟንም የምታስጠብቀው በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ተመሥርታ ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ቅኝ ገዥ ኃይል አይደለችም፤ ጥቅሟንም የምታስጠብቀው በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ተመሥርታ ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን

​"ሩሲያ ለሊቢያ እና ለአፍሪካ ወዳጅ ሀገር ነች። ማሊ፣ ኒጀር እና ቻድን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ጥሩ ግንኙነት አላት። እነዚህ ግንኙነቶች በጋራ ጥቅሞች እና ትብብር ላይ የተመሠረቱ ናቸው" ሲሉ በሊቢያ የፓርላማ ሹም መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር የሆኑት ኢሳ አብደልማጂድ ማንሱር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​ ሞስኮ በሊቢያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አትገባም፤ በሊቢያ ብሔራዊ ጦር እና በፓርላማ በተሾመው መንግሥት ቁጥጥር ስር ባሉ አካባቢዎች የሚተላለፉ ውሳኔዎችም በራሳቸው በሊቢያውያን የሚወሰኑ ናቸው ሲሉም አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0