የአፍሪካውያን የመረጃ ሉዓላዊነት እንዲረጋገጥ በ2014 በኅብረቱ የተፈረመው የማላቦ ስምምነት መተግበር ይኖርበታል - የዲጂታል ሽግግርና ቴክኖሎጂ አስተዳደር አማካሪ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካውያን የመረጃ ሉዓላዊነት እንዲረጋገጥ በ2014 በኅብረቱ የተፈረመው የማላቦ ስምምነት መተግበር ይኖርበታል - የዲጂታል ሽግግርና ቴክኖሎጂ አስተዳደር አማካሪ

የአፍሪካን የሰው ሠራሽ አስተውህሎት አጠቃቀምና የመረጃ አያያዝ በአግባቡ መምራት የአኅጉሪቱን የዳታ ሉዓላዊነት እንደሚያረጋግጥ የዲጂታል ሽግግርና ቴክኖሎጂ አስተዳደር አማካሪው እስክንድር መስፍን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ ተናግረዋል።

"የአፍሪካ ኅብረት እ.አ.አ በ2014 የተፈረመ የማላቦ ስምምነት አለው።...በአብዛኛው የዳታ ሉዓላዊነት ወይም የአኅጉራዊ ዳታ ሉዓላዊነት በጥብቅ ተሰምሮበታል።  ሆኖም የስምምነቱ አፈጻጸም በጣም ዘገምተኛ ነው።''

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0