አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግና ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በእንሰሳት ሃብት ላይ ድንበር የተሻገረ የጋራ ልማት ያስፈልጋል - የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግና ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በእንሰሳት ሃብት ላይ ድንበር የተሻገረ የጋራ ልማት ያስፈልጋል - የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ

ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የአፍሪካ የአርብቶ አደር ገበያ ፎረም በአርብቶ አደሩ ማኅበረሰብ ላይ ግጭት እዳይከሰት የጋራ የልማት ሥራዎች መሠራት እንዳለባቸው በመድረኩ መነሳቱን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በተለይም ''አርብቶ አደሩን ከነጻ ንግድ ቀጣና ጋር አገናኝተን አብሮ ለመሥራት የተስማማንበትና ልምድ የተቀሰመበት ነበር'' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0