https://amh.sputniknews.africa/20260716/4675243.html
የአፍሪካ ሀገራት የምዕራባውያንን ወታደራዊ ካምፖች ውድቅ የሚያደርጉት ልማት ሰለማያመጣላቸው ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን
የአፍሪካ ሀገራት የምዕራባውያንን ወታደራዊ ካምፖች ውድቅ የሚያደርጉት ልማት ሰለማያመጣላቸው ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት የምዕራባውያንን ወታደራዊ ካምፖች ውድቅ የሚያደርጉት ልማት ሰለማያመጣላቸው ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን"አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት በግዛታቸው የነበሩትን የፈረንሳይ ወይም የምዕራባውያን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ለማቆም የወሰኑት ለረጅም... 16.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-16T19:57+0300
2026-07-16T19:57+0300
2026-07-16T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/10/4675090_0:69:1280:789_1920x0_80_0_0_603bce6fbf5448e6fe73c48c0ecace54.jpg
የአፍሪካ ሀገራት የምዕራባውያንን ወታደራዊ ካምፖች ውድቅ የሚያደርጉት ልማት ሰለማያመጣላቸው ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን"አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት በግዛታቸው የነበሩትን የፈረንሳይ ወይም የምዕራባውያን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ለማቆም የወሰኑት ለረጅም ዓመታት ለሕዝቦቻቸው የሚያስፈልጉ ልማቶችን ባለማግኘታቸው ነው" ሲሉ በሊቢያ የፓርላማ ሹም መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትር የሆኑት ኢሳ አብደልመጂድ ማንሱር ገልጸዋል። ከውጭ አጋሮች ጋር የሚደረግ ትብብር ጣልቃ አለመግባትን፣ ሉዓላዊነትን እና የጋራ ተጠቃሚነትን ማክበር እንዳለበት አፅንኦት የሰጡ ሲሆን የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ አጋሮቻቸውን በነፃነት የመምረጥ መብት እንዳላቸውም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/10/4675090_69:0:1212:857_1920x0_80_0_0_1118ed66715bbf95a2a2416b5de7a009.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት የምዕራባውያንን ወታደራዊ ካምፖች ውድቅ የሚያደርጉት ልማት ሰለማያመጣላቸው ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን
19:57 16.07.2026 (የተሻሻለ: 20:04 16.07.2026) የአፍሪካ ሀገራት የምዕራባውያንን ወታደራዊ ካምፖች ውድቅ የሚያደርጉት ልማት ሰለማያመጣላቸው ነው - የሊቢያ ባለሥልጣን
"አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት በግዛታቸው የነበሩትን የፈረንሳይ ወይም የምዕራባውያን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ለማቆም የወሰኑት ለረጅም ዓመታት ለሕዝቦቻቸው የሚያስፈልጉ ልማቶችን ባለማግኘታቸው ነው" ሲሉ በሊቢያ የፓርላማ ሹም መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትር የሆኑት ኢሳ አብደልመጂድ ማንሱር ገልጸዋል።
ከውጭ አጋሮች ጋር የሚደረግ ትብብር ጣልቃ አለመግባትን፣ ሉዓላዊነትን እና የጋራ ተጠቃሚነትን ማክበር እንዳለበት አፅንኦት የሰጡ ሲሆን የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ አጋሮቻቸውን በነፃነት የመምረጥ መብት እንዳላቸውም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X