https://amh.sputniknews.africa/20260716/4673091.html
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ብሔራዊ አስተባባሪ ቃልኪዳን ታደሰ፤ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት የዲጂታል፣ የሰው... 16.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-16T18:01+0300
2026-07-16T18:01+0300
2026-07-16T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/10/4672938_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9da111c35d154f3ca094c01507decbe0.jpg
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ብሔራዊ አስተባባሪ ቃልኪዳን ታደሰ፤ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት የዲጂታል፣ የሰው ሠራሽና የሳይበር ደህንነት ክህሎቶችን በመሠረታዊነት ለመገንባት እየተሠራ ነው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡''ኤአይ በወሬ ደረጃ ብቻ ያለ ሳይሆን በተግባርም ወደ መሬት ወርዶ እየተሠራበት ያለ ጉዳይ ነው።...ለአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ ቁልፍ ምሰሶ ነው'' ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
2026-07-16T18:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/10/4672938_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ed8c025195e81760417747abaa9c0641.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
18:01 16.07.2026 (የተሻሻለ: 18:04 16.07.2026) በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው በኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ነጻ የትምህርት እድል ያገኛሉ - ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ብሔራዊ አስተባባሪ ቃልኪዳን ታደሰ፤ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት የዲጂታል፣ የሰው ሠራሽና የሳይበር ደህንነት ክህሎቶችን በመሠረታዊነት ለመገንባት እየተሠራ ነው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
''ኤአይ በወሬ ደረጃ ብቻ ያለ ሳይሆን በተግባርም ወደ መሬት ወርዶ እየተሠራበት ያለ ጉዳይ ነው።...ለአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ ቁልፍ ምሰሶ ነው'' ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X