https://amh.sputniknews.africa/20260716/4663218.html
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ ሥልጣን ዘመን መራዘሙን አስመልክቶ ስፑትኒክ አፍሪካ ላቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ቪንሰንት ማግዌንያ፤ "ሂደቱ ተገቢ... 16.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-16T07:59+0300
2026-07-16T07:59+0300
2026-07-16T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/10/4663065_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_be030c2a8772b01e7b10988edb7dd1f6.jpg
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ ሥልጣን ዘመን መራዘሙን አስመልክቶ ስፑትኒክ አፍሪካ ላቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ቪንሰንት ማግዌንያ፤ "ሂደቱ ተገቢ ነበር ወይም አልነበረም ብሎ መፍረድ የእኛ ድርሻ አይደለም። የእኛ ፍላጎት ጎረቤቶቻችን የፖለቲካ ሂደቶችን ለሚመሩ ሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌዎች እንዲሁም ለሕግ የበላይነት ያላቸውን ቁርጠኝነት ጠብቀው መቀጠላቸውን ማየት ነው" ብለዋል። "ምንም ዓይነት የአለመረጋጋት ምልክቶች አለማየታችን የሚያበረታታ ነው። የዚምቧቤ ሕዝብ በራሱ ጊዜ ወደ ምርጫ ሲሄድ ጉዳዮቹ በመጨረሻ እልባት እንደሚያገኙ እና እንደሚጠናቀቁ እገምታለሁ" በማለት መልሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
2026-07-16T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/10/4663065_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c508f8305d176e70b180951ea34172ab.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
07:59 16.07.2026 (የተሻሻለ: 08:04 16.07.2026) የደቡብ አፍሪካ ፍላጎት የጎረቤቶቿ መረጋጋት ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ ሥልጣን ዘመን መራዘሙን አስመልክቶ ስፑትኒክ አፍሪካ ላቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ቪንሰንት ማግዌንያ፤ "ሂደቱ ተገቢ ነበር ወይም አልነበረም ብሎ መፍረድ የእኛ ድርሻ አይደለም። የእኛ ፍላጎት ጎረቤቶቻችን የፖለቲካ ሂደቶችን ለሚመሩ ሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌዎች እንዲሁም ለሕግ የበላይነት ያላቸውን ቁርጠኝነት ጠብቀው መቀጠላቸውን ማየት ነው" ብለዋል።
"ምንም ዓይነት የአለመረጋጋት ምልክቶች አለማየታችን የሚያበረታታ ነው። የዚምቧቤ ሕዝብ በራሱ ጊዜ ወደ ምርጫ ሲሄድ ጉዳዮቹ በመጨረሻ እልባት እንደሚያገኙ እና እንደሚጠናቀቁ እገምታለሁ" በማለት መልሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X